ዓርብ 21 ኦክቶበር 2016

Artist ZinahBizu 
ግብፅ …. ኢትዮጵያ …. ሶሪያን ያየ በእሳት አይጫወትም
በሶሪያ ለረዥም ጊዜ በቆየው እርስ በርስ ትርምስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከአራት መቶ ሰባ ሺህ /470,000/ በላይ እንደሆኑ ይነገራል። ይህ የቆየ መረጃ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ከዚህ እጅግ ሊያሻቅብ እንደሚችል ይገመታል። 90 ሰዎች በላይ ለተላላፊ በሽታዎች ተጋላጭ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያወጣው መረጃ ያመለክታል። አልጃዚራ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር መጋቢት ወር 2015 . ባሰራጨው ዘገባ 10.9 ሚሊዮን ሶሪያዊያን(የአገሪቱ ግማሽ ሕዝብ) ለስደት ተዳርገዋል ብሏል። የእርስ በርስ ጦርነቱ በማንነቶችም ያነጣጠረ ጥቃት እንደነበረውም ይነገራል። Alawite የተባለው የእስልምና እምነት ተከታዮች ቁጥር ከሌላው ሲነጻጸር ዝቅተኛ ቁጥር ያለው ነው። ነገር ግን በጦርነቱ አንድ ሶስተኛው/250 ሺህ/ ለሕልፈተ ሕይወት ተዳርጓል። SOHR ከተባለው የእስልምና እምነት ተከታዮች ደግሞ 94,000 ተገድለዋል። UNESCO ከተመዘገቡ 6 የሶሪያዊያን ቅርሶች መካከል 5 ወድመዋል።
በውስጥም በውጭም ጠላት እንገደላለን፤ ግን እናሸንፋለን፤ እንቃጠላለን፤ግን እንለመልማለን፡፡ እናጣለን፤ ግን እናገኛለን፡፡ እምነታችን ከተቃጠሉት ሕንጻዎች በላይ ነው፡፡
አባይ ይገደባል !!

ሞት ኢትዮጵያን ለሚጠላ ሁሉ !!

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ