ረቡዕ 26 ኦክቶበር 2016

ትግራይ

እንደ ፊደሉ.. ካለንደሩ.. ቁጥሩ.. ዜማው..ፍልስፍናው.. ስነ ህንጻውና ስነ መንግስቱ ሁሉ ... "ክርስትናም" ሆነ "ኢስልምናም" ገናናዋና ጥንታዊቷ ትግራይ ለኢትዮጵያውያን ያወረሰቻቸው የህይወት መመርያዎች መሆናቸዉ ይታወቃል!
~~> ከነውር..ከውሸትና ከክፉ ፍጹም የራቀው "ኦሪጂናሉ" የትግራይ "ኢስልምና" የአማራ ገዢ መደቦች አመለካከት "ወዳለበት መሃል ኢትዮጵያ" ሲገባ ከውሸት..ከቅጥፈትና ከፖለቲካ ማስፈጸሚያ የሽብር ኣስተምህሮ ጋር ተቀላቅሎ እንደተበረዘ ሁሉ .... ከታሪክ ገዳሟ ትግራይ አስተምህሮ ፈልቆ
ወደ መላው ኢትዮጵያ የተሰራጨውና ለዘመናት የኖረው "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ" እምነትም በአማራ ገዢ መደብ መርዝ ከመበከሉም ባሻገር ጭራሽ "ኢስላም ይሁኑ ካክርስቲያን" .. "ካቶሊክ ይሁኑ ጴንጤ" ሳይለይላቸውና እንዲያውም "Atheist"ነት ለሚጠረጠሩት ሰዎች መታሰቢያ እየሆነ ነው! ….. ነገሩ እንዲህ ነው:-
ዛሬ ሳላስበው "ዎክ" እያረኩ ወደ 4 ኪሎ .ማርያም ጀርባ ሄድኩና በአንድ ግቢ በር ላይ የኣንድ ታፔላ ጽሁፍ አነበብኩ !
እንዲህ ይላል:- "ዳግማዊ ሚኒሊክ የካህናት ማሰልጠኛ.." ..... ጉድ እኮ ነው ሰዎች!
~~> ወጣቱ በዝብዝ ካሳ (ዮሃንስ) "12,000" የትግራይ ወጣቶችን ሰብስቦ.. "72,000" የኢት.ጦር ሰብስቦ በትምክህት ሊጨፈልቀው የመጣውን  አማራው ንጉሰነገስት ተክለ ጊዮርጊስ "አሰም" ወንዝ (ዓድዋ) ላይ በግማሽ ቀን ውጊያ ደምስሶ ንጉሰ ነገስቱን ከማረከ በሁዋላ ...
ከቆይታ በሁዋላ ደግሞ ወደ ሸዋ በመገስገስ 2ኛውን የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት (ምኒሊክ) ደብረ ብርሃን ላይ ያለምንም ውጊያ  "ንጉሰ ነገስት ነኝ" ያለውን ምኒሊክ አምበርክኮ... ንጉሰ ነገስትነቱን ቀማው!
..ነገር ግን  "መሓሪው" ዮሃንስ "ንጉሰ ነገስቱ እኔ ነኝ! ግን "የሸዋ ብቻ ንጉስ አድርጌሃለሁ" በማለት ማስተዛዘኛ ሰጠው! ይህ
ማስተዛዘኛ ስልጣን ሲሰጠው ግን " 2 ነገሮች" ቃል አስገብቶ ነው! እነሱም :-
1ኛው: 
በየአመቱ ግብር ጭኖ ወደ መቀሌ ሊመጣ ሲሆን
2ኛው. 
ደግሞ "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትናን" ብቻ ሊከተል ቃል አስገባው!
...
ዮሃንስ በኢት.ታሪክ ውስጥ :- "በዳር ድንበር ላይ የተሰዋ ብቸኛው ሰማእት" ሆኖ አለፈ!
ምኒሊክም ከዘመናት በፊት በዮሃንስ የተነጠቃትን  "የንጉሰ ነገስትነት ዘውድ" ከዮሃንስ በድን አንስቶ በጭንቅላቱ ላይ ደፋት..! 2 ጊዜ "ንጉሰ ነገስት" ተባለ!
•• ....
ከዚያ በሁዋላ ግን "አስገድዶ" "ኦርቶዶክስ ክርስቲያን" እንዲሆን ያደረገውና "ወታደር" ሲሉት "ንጉሰ ነገስት".... "ንጉሰ ነገስት" ሲሉት ደግሞ "ቅዱስ መነኩሴ" የሆነው "አጼ ዮሃንስ" ሞቷልና ከኦርቶዶክስነቱ ወጥቶ እንደልማዱ "አረሚ" ሆነ !
~> አንዴ ጴንጤ.. ካቶሊክ... ካራ..ቅባት.. እየተባለ አቋሙ ሳይለይ ሁላችንም ወደማንቀርበት የሞት ዓለም ተወሰደ- "ሚኒሊክ!"
..
ዛሬ ግን በዚህ ለአንዲት ቀን እንኳ "ኦርቶዶክስ " ሆኖ በማያውቀው "Atheist"(-አማኒ) በሚኒሊክ ስም "የኦርቶዶክስ እምነት ማሰልጠኛ" ተቋም ተሰይሟል !
ይኸን ሰይጣናዊ ቅናት እንደ ባሕሪ የተጠናወታቸው ገመናቸውን ደብቆና በመማራቸው ብቻ ሁሉም የፃፉትም የተናገሩትም እውነት አድርጎ መቀበል በተለይ አንዱ ብሄር ከሌላ ሲለያዩ እሽሩሩ እያልን ችለናቸው መኖር ጤናማ አሰተሳሰብም ተግባርም አይደለም!
እንደዚህ አይነቶቹ ጉዳዮች በደበቅናቸው ቁጥር መልካምነታችንን አናገኘውም! Thanks!!
"ጉድ በል ጎንደር " አለ ጎንደሬው!
"ሸዋዊው" አመለካከት ትግራይ ዘራሽ ቅርሶችና የእምነት ቀኖናዎችን ማራከሱ መቼ ይሆን የሚያቆመው ?!

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ